ሲኒየር መካኒክ

Expired
  • location
    Location Type : Office
  • calendeer
    Deadline : November 21st, 2026
  • career
    Career Level : Senior(5-8 years)
  • employment_type
    Employment Type : Full time
  • career
    Number of people required : 1
  • career
    Work Experience : 8-12 years
View all open positions
About the Job

ሲኒየር መካከኒክ የማምረቻ ድጋፍ ሰጪ መሳሪያዎች ተደጋጋሚና ውስብስብ ብልሽቶችን ይጠግናል በጥገና ወቅት የሚያስፈልጉ የጥገና መሳሪያዎች መፍቻዎች እንዲሟሉ ጥያቄ ያቀርባል፣ ሲፈቀድ ተፈፃሚነቱን ይከታተላል፣ የመከላከል ጥገና እንዲሁም መሳሪያዎችን ለብልሽት የሚዳርጉ ምክንያቶችን (Cause of failure) ጥገና በወቅቱ ጠብቆ ያካሂዳል፣ ያስተካክላል፣ ተፈጻሚነቱን ሪፖርት ያደርጋል፣ ለጥገና በወጣው ፕሮግራም መሠረት ሌሎች ቴክኒሽያኖችን (እንደ ብየዳና ኤሌክትሪሽያን) ጋር በመሆን ጥገናውን ማካሄድ፣መለዋወጫ ካስፈለገ መጠየቂያ ሞልቶ ያቀርባል፡፡ ሲፈቀድ አውጥቶ ጥገናውን ያካሂዳል፣ ሲጠናቀቅ ተገቢውን ሪፖርት ያደርጋል፣ እንዲሁም ለጥገና ስራ የሚያገለግሉ መለዋወጫዎች መሳሪያዎች ሌሎችንም በአስፈላጊው ጊዜ እንዲቀርቡ ለቅርብ ኃላፊው ያሳውቃል በተፈላጊው ወቅት እንዲጠየቁ ያቀርባል፡፡

About You

እውቅና ካለው ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ/ዲፕሎማ   በመካኒካል፤በኤሌክትሮ መካኒካል፤ በጠቅላላ መካኒክ፤ በማኑፋክቸሪንግ፤ በፋብሪኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ተመረቀ/ች

በሙያው መስክ 4/6 ዓመት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 3 ዓመት በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች

Requirement Skill
    Analytical and problem-solving skills
    Strong analytical, reporting, communication and interpersonal skills
    Team player with a positive attitude and willingness to learn.
    Ability to multitask and prioritize effectively.
    Heavy Equipment Maintenance
More Jobs by Daylight Applied Technologies PLC
Search Similar Jobs in ሲኒየር መካኒክ
Jobs in FMCG and Manufacturing
Jobs for Senior(5-8 years)
Jobs in Addis Ababa