የአዲል ኮርፖሬት ግሩፕ አንዱ ንዑስ ድርጅት የሆነው ጄቪስ ሌዘር ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. (Jevis Leather Manufacturing PLC) በጽዳት ሠራተኛነት የሥራ መደብ ላይ ለማሰማራት ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን አመልካቾች ይጋብዛል።
የሥራ መስፈርቶች፦
የማመልከቻ ሂደት፦ በሥራው ላይ ፍላጎት ያላቸውና የሥራ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ ማመልከቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ። ወይም [email protected] አድራሻ ላይ ማመልከት ይችላሉ፡፡