ቋሚ የድርጅት ጠበቃ እና ሲኒዬር የሠዉ ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር

View all open positions
Expired
  • location
    Location Type : Office
  • calendeer
    Deadline : November 14th, 2026
  • career
    Career Level : Mid Level(3-5 years)
  • employment_type
    Employment Type : Full time
  • career
    Number of people required : 1
View all open positions
About the Job

የስራ ቦታ ኤ እና ኤም ኢንጂነሪንግ

የቅጥር ሁኔታ፡ቋሚ

ደመወዝ፡ግሮስ 25000

ተግባርና ኃላፊነት

ድርጅታችን ኤ እና ኤም ኢንጅነሪንግ  የሚመለከቱ የሕግ ጉዳዮችን በመከታተል፣ ውሎችን በማዘጋጀትና በመመርመር፣ እንዲሁም የሕግ ምክርና ድጋፍ በመስጠት የሕግ ክፍል ስራዎች በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲከናወኑ መደገፍ።

ክሀሎትና ብቃት

  • ስለ ኢትዮጵያ የላበር ህግ እና የሠዉ ኃብት መልካም ተሞክሮዎች ጠንካራ እዉቀት
  • በጣም ጥሩ የመገናኛና የግንኙነት ክህሎት
  • ጠንካራ አመራርና ችግር የመፍታት ብቃት
  • በmicro soft office(word,excel) ላይ የላቀ ብቃት



About You

የስራዉ መስፈርቶች

  • ትምህርት፡ በህግ የት/ት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
  • የሥራ ልምድ፡ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
  • ተፈላጊ ብዛት፡1

Requirement Skill
    • Development-oriented
    • Creativity
Desired Skill
    • Development-oriented
    Ability to work under pressure and meet deadlines
    Ability to plan and coordinate
More Jobs by A and M Engineering PLC
Search Similar Jobs in ቋሚ የድርጅት ጠበቃ እና ሲኒዬር የሠዉ ሃብት አስተዳደር ኦፊሰር
Jobs in Human Resource and Recruitment
Jobs for Mid Level(3-5 years)
Jobs in Addis Ababa